Datasets:
premise string | hypothesis string | label int64 |
|---|---|---|
እናቴ ቤት መጥቻለሁ አለ | የትምህርት ቤቱ አውቶብስ እንዲያወርደው እናቱን ጠራ | 1 |
እናቴ ቤት መጥቻለሁ አለ | አንድም ቃል አልተናገረም | 2 |
እናቴ ቤት መጥቻለሁ አለ | ቤት እንደደረሰ ለእናቱ ነገራት | 0 |
ኦህ የእባብ ወንዝ ነበር ኦህ የእባብ ወንዝ ብዙ እባብ ያለበት ነበር | ምንም እንኳን ስሙ ቢሆንም የእባብ ወንዝ በእውነቱ ምንም እባብ የለውም ፣ ስሙም ለእሱ S ቅርፅ ነው | 2 |
ኦህ የእባብ ወንዝ ነበር ኦህ የእባብ ወንዝ ብዙ እባብ ያለበት ነበር | የእባብ ወንዙ ብዙ ባለመንጠቆ ኤሊዎች አሉት | 1 |
ኦህ የእባብ ወንዝ ነበር ኦህ የእባብ ወንዝ ብዙ እባብ ያለበት ነበር | የእባብ ወንዙ በእባብ ተሞልቷል | 0 |
እነዚህ ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው የሞለኪውላር መሳሪያዎች ውህዶች የሚነሱት የተፈጥሮ ምርጫ የእነዚህን ሞለኪውላር ስብስቦች የጋራ ባህሪያት ላይ መስራት ስለሚችል እነዚያ የጋራ ንብረቶች የመላመድ ብቃትን ሲጨምሩ ነው | ሁሉም ሞሎኪውላኪዊው እቃዎች እኩል ወሰብሰብ ናቸው | 2 |
እነዚህ ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው የሞለኪውላር መሳሪያዎች ውህዶች የሚነሱት የተፈጥሮ ምርጫ የእነዚህን ሞለኪውላር ስብስቦች የጋራ ባህሪያት ላይ መስራት ስለሚችል እነዚያ የጋራ ንብረቶች የመላመድ ብቃትን ሲጨምሩ ነው | ብዙ ወሰብሰብ ሞሎኪውላኪዊው እቃወች በተለያየ ሁኔታ ሊከሰቱ ይችላሉ | 0 |
እነዚህ ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው የሞለኪውላር መሳሪያዎች ውህዶች የሚነሱት የተፈጥሮ ምርጫ የእነዚህን ሞለኪውላር ስብስቦች የጋራ ባህሪያት ላይ መስራት ስለሚችል እነዚያ የጋራ ንብረቶች የመላመድ ብቃትን ሲጨምሩ ነው | እነዚህ ሞሎኪውላኪዊው መሳሪያዎች በብዛት መርዛማዎችን መከላከያ ለማምረት ይጠቅማሉ
| 1 |
ወደ ጌታ ጁሊያን ይግባኝ ጠየቀ | ለጌታ ጁሊያን አንድ ነገር መጠየቅ ፈልጎ ነበር | 0 |
ወደ ጌታ ጁሊያን ይግባኝ ጠየቀ | ጌታ ጁሊያን ሚስቱን እንዲያድንለት መጠየቅ ፈልጎ ነበር | 1 |
ወደ ጌታ ጁሊያን ይግባኝ ጠየቀ | ጌታ ጁሊያን የትም የማይታይ ነበር | 2 |
እነዚህን ስብስቦች ካየህ በኋላ፣ ኮረብታውን ወደ ኮሚሽነሩ ቤት ውጣ፣ እዚያም በዙሪያው ስላለው የባህር ዳርቻ እና ስለሌላው የመርከብ ጣቢያ ግቢ ጥሩ እይታዎችን ታገኛለህ | በኮረብታው አናት ላይ ጀልባዎችን ማየት ትችላለህ | 1 |
እነዚህን ስብስቦች ካየህ በኋላ፣ ኮረብታውን ወደ ኮሚሽነሩ ቤት ውጣ፣ እዚያም በዙሪያው ስላለው የባህር ዳርቻ እና ስለሌላው የመርከብ ጣቢያ ግቢ ጥሩ እይታዎችን ታገኛለህ | በኮረብታው አናት ላይ የባህር ዳርቻ እይታዎችን ማየት ትችላለህ | 0 |
እነዚህን ስብስቦች ካየህ በኋላ፣ ኮረብታውን ወደ ኮሚሽነሩ ቤት ውጣ፣ እዚያም በዙሪያው ስላለው የባህር ዳርቻ እና ስለሌላው የመርከብ ጣቢያ ግቢ ጥሩ እይታዎችን ታገኛለህ | ከኮረብታው አናት ላይ የባህር ዳርቻውን ማየት አትችልም | 2 |
የሰው ኃይል ሥርዓቶች የተጠናከሩ ሲሆን ለተስፋፋው የደንበኛ መሠረት ቀጣይነት ያለው ድጋፍ ለማረጋገጥ አዳዲስ የኮርፖሬት መዋቅሮች በፍጥነት ተወስነዋል። | የሰው ኃይል ሥርዓቶችን በማጠናከር ለአዳዲስ የኮርፖሬት መዋቅሮች ክፍል ተፈጥሯል። | 1 |
የሰው ኃይል ሥርዓቶች የተጠናከሩ ሲሆን ለተስፋፋው የደንበኛ መሠረት ቀጣይነት ያለው ድጋፍ ለማረጋገጥ አዳዲስ የኮርፖሬት መዋቅሮች በፍጥነት ተወስነዋል። | የኮርፖሬት መዋቅሮች ተፈጠሩ። | 0 |
የሰው ኃይል ሥርዓቶች የተጠናከሩ ሲሆን ለተስፋፋው የደንበኛ መሠረት ቀጣይነት ያለው ድጋፍ ለማረጋገጥ አዳዲስ የኮርፖሬት መዋቅሮች በፍጥነት ተወስነዋል። | የሰው ኃይል ሥርዓት ከቀድሞው ሁኔታ በላይ ተዘርግቷል። | 2 |
በ1940 አካባቢ የተወለደው እስላማዊ እንቅስቃሴ የዘመናዊው ዓለም ምርት ነው፣ በማርክሲስት-ሌኒኒስት የአብዮታዊ አደረጃጀት ጽንሰ ሃሳቦች ተጽዕኖ የተገኘ ነው። | የማርክሲስት-ሌኒኒስት ጽንሰ-ሀሳቦች በእስላማዊ እንቅስቃሴ ውስጥ ተካተዋል:: | 0 |
በ1940 አካባቢ የተወለደው እስላማዊ እንቅስቃሴ የዘመናዊው ዓለም ምርት ነው፣ በማርክሲስት-ሌኒኒስት የአብዮታዊ አደረጃጀት ጽንሰ ሃሳቦች ተጽዕኖ የተገኘ ነው። | እስላማዊው እንቅስቃሴ የተጀመረው በስድስተኛው ክፍለ ዘመን ነው። | 2 |
በ1940 አካባቢ የተወለደው እስላማዊ እንቅስቃሴ የዘመናዊው ዓለም ምርት ነው፣ በማርክሲስት-ሌኒኒስት የአብዮታዊ አደረጃጀት ጽንሰ ሃሳቦች ተጽዕኖ የተገኘ ነው። | እስላማዊው ንቅናቄው ከመነሻ የተመሰረተው ለማህበራዊ ቅስቀሳ ነበር። | 1 |
ስጦታህ ለ85ኛ ዓመት ክብረ በዓላችን አስፈላጊ ነው። | ያገኘነው ስጦታ ሁሉ እንደ አንተ ስጦታ አስፈላጊ አይደለም። | 1 |
ስጦታህ ለ85ኛ ዓመት ክብረ በዓላችን አስፈላጊ ነው። | ስለ ስጦታህ ምንም ግድ አይሰጠንም። | 2 |
ስጦታህ ለ85ኛ ዓመት ክብረ በዓላችን አስፈላጊ ነው። | ይህንን ከ80 ዓመታት በላይ ስናደርግ ቆይተናል። | 0 |
የዜና ሳምንታዊ ሽፋን መያዝያዎች ለተጨነቁ ወላጆች ይሰጣሉ ። | የተጨነቁ ወላጆች የዜና ሳምንታዊ የግብይት ኢላማዎች ናቸው። | 0 |
የዜና ሳምንታዊ ሽፋን መያዝያዎች ለተጨነቁ ወላጆች ይሰጣሉ ። | የዜና ሳምንታዊ ሽፋኖቻቸውን የሚያዘጋጁት ትናንሽ ልጆችን ወይም አረጋውያንን ለመማረክ ነው። | 2 |
የዜና ሳምንታዊ ሽፋን መያዝያዎች ለተጨነቁ ወላጆች ይሰጣሉ ። | ወላጆች አዳዲስ መኪናዎችን በመግዛት ገንዘብ የማውጣት ዕድላቸው ከፍተኛ ሲሆን ይህም ለጋዜጦች ትርፋማ የማስታወቂያ ዘርፍ ያደርጋቸዋል። | 1 |
አማራጭን በተለዋጭ ቦታ ላይ መጠቀም የለብንም። | አማራጭ ለማለት ተለዋጭ ማለት ተገቢ አይደለም። | 0 |
አማራጭን በተለዋጭ ቦታ ላይ መጠቀም የለብንም። | ተለዋጭን በአማራጭ መተካት ይፈቀዳል ። | 2 |
አማራጭን በተለዋጭ ቦታ ላይ መጠቀም የለብንም። | ብዙ ሰዎች አማራጭን እና ተለዋጭን እንዴት በትክክል መጠቀም እንደሚችሉ አያውቁም። | 1 |
Dataset Card for global_nli
Dataset Summary
Global NLI is a new text-based benchmark based on the aggregation of existing NLI datasets that are publicly available.
Languages
There are 59 languages available :
{ 'amh': 'Amharic', 'ara': 'Arabic', 'asm': 'Assamese', 'aym': 'Aymara', 'ben': 'Bengali', 'bul': 'Bulgarian', 'bzd': 'Bribri', 'cat': 'Catalan', 'cni': 'Asháninka', 'deu': 'German', 'ell': 'Greek', 'eng': 'English', 'ewe': 'Ewe', 'fra': 'French', 'grn': 'Guarani', 'guj': 'Gujarati', 'hau': 'Hausa', 'hch': 'Wixarika', 'hin': 'Hindi', 'ibo': 'Igbo', 'ind': 'Indonesian', 'jpn': 'Japanese', 'kan': 'Kannada', 'kin': 'Kinyarwanda', 'kor': 'Korean', 'lin': 'Lingala', 'lug': 'Luganda', 'mal': 'Malayalam', 'mar': 'Marathi', 'mya': 'Burmese', 'nah': 'Nahuatl', 'ori': 'Odia (Oriya)', 'orm': 'Oromo', 'oto': 'Otomi', 'pan': 'Punjabi', 'pat': 'Jamaican Patois', 'pol': 'Polish', 'por': 'Portuguese', 'quy': 'Quechua', 'ron': 'Romanian', 'rus': 'Russian', 'shp': 'Shipibo-Conibo', 'sna': 'chiShona', 'sot': 'Sesotho', 'spa': 'Spanish', 'swa': 'Swahili', 'tam': 'Tamil', 'tar': 'Rarámuri', 'tel': 'Telugu', 'tha': 'Thai', 'tur': 'Turkish', 'twi': 'Twi', 'urd': 'Urdu', 'vie': 'Vietnamese', 'wol': 'Wolof', 'xho': 'isiXhosa', 'yor': 'Yoruba', 'zho': 'Chinese', 'zul': 'isiZulu' }
Dataset Structure
Data Instances
The examples look like this for English:
from datasets import load_dataset
data = load_dataset('McGill-NLP/GlobalNLI', 'eng')
# Please, specify the language code
# A data point example is below:
{
'premise': 'The doors were locked when we went in.',
'hypothesis': 'All of the doors were open.',
'label': 0
}
Data Fields
premise: a multilingual string variable,hypothesis: a multilingual string variable,label: a classification label, with possible values including entailment (0), neutral (1), contradiction (2).
Data Splits
All languages have two splits, dev and test set.
The splits have the following sizes :
| Language | validation | test |
|---|---|---|
| English | 30 | 600 |
- Downloads last month
- 57